ጋዜጠኛውን የልጅ አባት ያደረገው ክስተት | የመንታ ህጻናቱ እጣ ፋንታ
HTML-код
- Опубликовано: 10 апр 2025
- እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
ruclips.net/video/6RPuT8eF7hU/видео.htmlsi=ty45yVjrLwguLfZ2
መንታ. ልጅ. ኣንድ. ስው. ነው. የመአነሳቸው
እንዴት ልጆቹን ሰጧት ፣ ይነጥቃሉ እኮ እድለኛ ነሽ
በጣም እድለኛ ነሽ ሳትነጠቂ ይዘሽ መመለስሽ ፡ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ተክልዬ ትልቅ ሰው አከብርሀለው ሁለቱንም አንተ አንሳ እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ተባረክ። ሁለቱም
የአንተ ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ባትለይ ወደፊት በጣም ትደሰታለህ አስብበት አመሰግናለሁ !
ምነው ህፃን ባደረገኝ 😂 ይስቃሉ ደስተኞች ናቸው እናትየዋ ትቸገር አትቸገር የሚያውቁት ነገር የለ።😍 በረከቶችሽ ናቸው አይዞሽ!
ተባረክ ወንድማችን ትልቁን አላፈነት የወሰደክው እግዘብሔር ያንተን ዬውሰደ ተክሌ ❤❤
መደፈርሽ ቢያመኝም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው:: ያሳድግልሽ አንቺንም ብርታት ይስጥሽ:: አይዞሽ መርዳት ባለብን እንረዳሻለን::
አይዞሽ እህቴ የእግዚአብሔር ከወርቅ የበለጠ ከገንዘብ የበለጠ ልጆች ሰቶሻል የኛ መከራ ብዙ ነዉ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁለቱም
የአንተ ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ባትለይ
ወደፊት በጣም ትደሰታለህ አስብበት አመሰግናለሁ !
ብር ላምጣ በለሽ ከብርና ከወርቅ ከንቁ የበለጠ ሽልማት እግዛቤር ሸልሞ ወዳገርሽ ሸኘሽ አምላክሽን አመስግኚ እንኳን ወለድሽ እሰይ❤❤😂
የማይቀለው ነገር እንደ ቀላል አትዮ ልጅ ከፈለገች በሀገርዋ ልጅ አቶልድም? ለልጆች ከባድ ነው ነገ ታሪካቸው ሲያውቁ😢
@@AyeshaAyesha-w5fአንቺ ስትወለጂ ወላጆችሽን መርጠሽ ነው ወይ የተወለድሽው ? ነፍስ ካወቅሽም በኋላ ለምን ከናንተ ተወለድኩኝ አባቴ አቶ እከሌ በሆኑ እናቴ እትዬ እንትና በሆኑ ብለሽ ታቂያለሽ ? እች እህት ሳታስበው ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ ተፈጠሩ አበቃ ከደረሰባት መከራ ተጨማሪ 🤫😢💔 ልታሸማቅቂያት አትሞክሪ ማናችንም ነገ በህይወታችን ላይ የሚመጣውን አናቅም🤭 💔 🤫
ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ እንድትረዳ ስላረክ ልጆቹን ግን አትለያቸው እባክህ ሁለቱንም አንተው አንሳቸው እንዳይለያዩ
አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ አታልቅሽ ጤነኛ የሚያምሩ በገንዘብ የማይገኙ ሠቶሻል አይዞሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ❤
የሆነ ሁሉ ለመልካም ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
አታልቅሺ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ሰርተሽ ልጆችሽን ታሳድጊያለሽ አይዞሽ
ይህም ያልፋል !
ክርሰትና ካነሳህ መንታ ሰለሆኑ ሁለቱንም መሆን ያለበት ተባረክ
አቅም ከሌለውስ
በጣም ያአማል በስደት መደፈር ግን አብሺሪ ልጆዎቹን ፈጣሪ ያሳድጋቸው
ተባረክ
እግረኛየ
እግር የሚሆንህን ተ/ ሃይማኖትን የሚያጽናና ልጅ ነው ያገኘኸው። እንኳን ደስ እልህ !
ጌታ ብርክርክ ያድርግህ። እወዳሃለሁ። ባለፈው በሄቨን ጉዳይ ኣጉል የሆነ ኣስተያየት ሲሰጡብህ ካስታወስከኝ ከቀኝህ ቆሜ ስከላከልልህና ሳበረታታህ ነበር
ልጅቷ ብዜ ተበድላለች። ኣይዞሽ በርቺ በልልኝ።
እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏 ደግሞም መርተህ ኃይማኖቱን አስጠብቀህ እንደምታሳድገው ባለ ብዙ እምነት ነኝ 🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ እድላቸው መልካም ይሁንልሽ!
እግዚአብሄር ላንተ በምክንያት የሠጠህ በረከቶችህ ናቸውና አትለያቸው አበረህ አንሣቸው እሷም ጥሩ ዘመድ ትሆንሃለች ለበጎ ነው
አረብ ሃገር የኖረ እና ኑሮውን ያየ እንጂ ችግርዋን የሚረዳ የለም ኮመንት ላይ ለምን እንደዚህ አላደረግሽም ብላችሁ የምትሉ እፈሩ
ልጆቹም አንቺም ጤና ሁኑ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
ከፌሎ አይደሉም ካላፈቀረችው ቀበር ደጋግሞ ሲያደርጋት መውጣት ትችላለች ቡዙ አማራጭ አላት ድባይ ህጉ በጣም ጥሩ ነው የራሶ አለመፍጠን ነው እንጅ ድባይ በጣም ጥሩ አገር ናት
በሰዎ አትፍረዱ በር ከተቆለፈባት ቆሻሻ እንኳን የማትጥል ከሆነ እንዴት ትጠፍለች ??? አንቺ ቢትሆኝ ምን ታደርገዋለሽ ??
የኔ እናት አይዞሽ ለማንም ልጆችሽን እንዳትሰጪ አይዞሽ እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
አይዞሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
አዞሽ እህቴ አላህ ያበርታሽ ልጆችሽ ነገያድጋሉ ነገ ስኬታማ ትሆኛለሽ አብሽር እህቴ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ሁለቱንም አንሳቸው ፣አባት ሁናቸው ተባረክ
ሴት ፈተናዋ 😢😢😢በሰላም ወደ ሀገሯ መግባቷ ጥሩ ነዉ በርች ዉዴ እግዛብሄር ያሳድግልሽ
ገጠመኙ መጥፎ ቢሆንም ልጆችሽን ይዘሽ በሰላም ወደ ሀገርሽ በመመለስሽ እድለኛ ነሽ .
የኢትዮጸያ ሕዝብ ደግ ነዉ ለምነሽም ቢሆና ታሳድጊያቸዋተሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ.
አላህያሳድግልሽ እድለኛነሽ ልጆችሽን ስለሰጡሽ
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ልጆችሽን ወደ ቤተክርስቲያን ዉሰጃቸዉ
እግሩኝው
እግዚስብሔር ይባርክህ
ልጆች እግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 😢
ግን ማርያም ስያምሩ እግዚአብሔር ያሳደገቸሁ❤ በረች የማንም አትስጭ ልጆችሽ ተክለ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
ችግር እንደምን ም ብሎ ያልፋል ልጆችሽን ይባርክልሽ ከአይንሽ እንዳትለያቸዉ አይዞሽ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ
በርከትሽ ነው ተቸግርሽም አሳድጊ ፈጣሪ ይመልከትሽ
Egregnaw tilik lib silale tebarek...
የኔ እህት እድለኛ ነሸ ልጆችሸን ይዘሸ መግባትሸ አይዞሽ ይሄ ቀን አልፎ የደስታ ቀን ይመጣል ደግሞ ልጆች ደስ ሲሉ እመኝኝ በልጆችሸ ትሻለሰ❤
ያይዞሽ በረከት ይዘውልሽ ሊመጡ ነው።
ኡፍፍፍ 😢የኔ እናት ደግሞ እርጋታሁ ዴስ ስትል ሁሉም ኔገር ልአባጎ ነው 🙏🥰
😢የፈጣሪ ስጦታ ናቸው አንቺ በሰላም ከዛ ሀገር ወጣሽ ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ በፀጋ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ያስድግልሽ እይዞሽ😢
አይዞሽውዴ እመቤቴ ትቅረብሽ ልጅፀጋነው
እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ይገርማል ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ይጦሩሻል ልጅ ወርቅ ነበር ግን ያረብ ልጅ መሆናቸው ነው ታድፊት እናም የፈጣሪ ፍቃድ ነው ተመስገን ብለሽ አሳድጊ😅😅❤❤
አላህ ያሳድጋቸው ሴትዮዋ ሳገልሽ አረ በሰላም መውጣትሽ
ማሻአላህ ሲምሩ አላህ ያሳድግልሽሽ ከብር እና ከወርቅ በላይ አላህ ሰቶሻል
ተባረክ
እስት ታከለ የክርስትና አባት የሁን ያምትሉ 👍
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው
የኔ ሚስክን አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢😢
አይዞሽእህታችን ብር የማይገዛው ወርቅነውያመጣሽውፈጣሬየሰጠሽ እናበርች በጤና በሀብትያሳድግልሽ😢
ተክልዬ ትልቅ ሰው አከብርሀለው ሁለቱንም አንተ አንሳ እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ተባረክ።
በጣም አሳዛኝ ነው !
የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አይዛሽ እህቴ ሁሉ ያልፍል ከእግዚአብሔር ጋር ተስፍ እንዳትቆርጭ
የሁለቱም ክርስትና አባት መሆን ትችላለህ ይፈቀዳል አይለያዩ ተክልዬ ስራህን ይባርክልህ ።
የኔ እናት አይዞሽ
እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሺ ይዘሺ ገባሺ፡ደሞ፡ስያምሩ፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሺ፡ለማንም፡አትስጭ
አብዝቶ ይባርክህ ተ/ሃይማኖት
እድለኛ ነሽ ልጆቸሽን በሰላም ይዘሽ መግባትሽ ሰውየው ቢያዝ ኖሮ ላንቸም ለልጆቸሽም ካሳ አግኝተሽ ዜግነቱ ቢቀር እንኩዋ እሱ መቀጣት ያለበትን ተቀቶ በየወሩ ልጆቹ ተቆራጭ or የማሳደግ ግዴታ ይወሰንበት ነበር.
በጭራሽ ለማንም ቢሆን አትስጪ አትቸገሪም ማለቴ አይደለም ነገር ግን ተቸግረሽም ቢሆን አሳድጊ ለአቤታቸውም ቢሆን አትስቭጪ ከቻለ ባለሽበት ይርዳሽ አትዘኚ እግዚአብሔር የሰጠሽ በረከቶችሽ ናቸው ተመስገን በይ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
እናት ነች ገመና ሸፋኟ እናትዋ ብትኖርላት ትይዝላት ነበረ መስራት ትችል ነበረ
ከአረብ ሀገር ገንዘብ ተይዞ ሲከድ ነዉጅ ደስ የሚለዉ ቤተሰብ ልጅ ይዞ ቢሄዱት ማንኛዉ ቤተሰብ ይቀበላል 😢😢ለዛዉም ሁለት ልጅ ምስጊን እማዬ የልጆችሽ አምላክ ይረዳሻል አይዞሽ
Dubaartiin mudaannoo gurguuddoo argiiti kana hundaas ni injifaattu baga waqayyoo nagaan sihiikee ilmaanke siif haa guddiisu ❤🙏
ትልቅ ሲጦታ ነው ልጆችሺ ❤ጌታ ለኔም ሲጠኛ ቡዬ እየፀለኮነኛ ውገኑቼ ፀልውልኛ😢😢😢
የኔ እናት ታሳዝናለች
የእግዝአብሔር ሥ ጦታ በረኸት ነዉ መንታ የሚያምሩ ኣይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል
Haadho ko Waaqayyoo ijoollee kee siif haa Guddadhisu❤❤❤❤❤❤
እይዞሽ እዳሰጭ።ልጆችሽን የሰው እገር ቅርሶችሽ ናቸው ታሪክ ቀያሪው እምላክ።ታሪክሽን ድቀይረዋልእይዞኝኝኝ
ድንግል ማርያም ታሳድግልሺ
ፈተና ቢሆንም ግን ከወርቅ በላይ እንቁ ልጆች አሉሽ አይዞሽ😢😢😢
😂😂😂😂ደስ ሲሉ የኔ ማሮች ደስተኛናቸወ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ያች ይሻላል ልበል ከገዘብ የበለጠ ይዘሻል በዛላይ አልቆየሽም😂 እደኛ ዱባይ አልተገላታሽም ብቼ አይዞሽ ያልፋል
Godbless you brother!!
ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል ያልፉል
ተክልየ ይህችን
ልጅ ቢያገባት
የምትሉ እስቲ ላይክ በሉኝ
ኣንተስ ተክልየ ምን ይመስልሃል ? ኣንቺስ ሙሽሪት ተክልየ እግሩን ኣትይ ውስጡ ንጹህ ነው። በተክሊል ተጋቡ። ዋናው የውስጥ ንጽህና እንጂ ውጫዊ እክል ኣይደለም።
ጥሩ ሀሳብ ነው እሱንም ልቡን ለጋብቻ ያሳስበው ፈጣሪ
በተክሊል ማገባት አይችሉም ሀሳቡ ጥሩ ነዉ ቢጋቡ ፈጣሪ ይፍቀድ
እስቲ ደምሩኝ
H! Tekleye, please, be a God father for both,don’t split them, they’re twins. Thank you for your great support, you’re a great person🙏👍
አባትየው አምኖ ዜግነት ቢሰጣቸውና ትምህርታቸውን ቢያስተምራቸው እናትየው የመኖሪያ ፍቃድ ካላት እየሰራች መኖር ትችላለች ይሄን ደግማ በኤንባሲ ደረጃ ነው መጠየቅ የነበረበት ልጆቼ አይደሉም ቢልም በዲኤን ኤን መረጋገጥ ይችላል
በናትሽ አትሥጪ ልጆችሽ መኩሪዎችሽ ናቸው ፈጣሪ ያግዝሻል
ፈጣሪይ ያሳድግልሽ ዉድየ 😢
ከዚበፊትም,ቤረት,እደዉ,ሁለት,መተወልደናበር,እሰም,የአቦናኚብለናበርአቦቹእየመሩናዉ,ልጆችሺን,እግዚሐብሔር,የሰዲግለሺ
እግዛብሔር ካንች ጋር ይዉን
እግዚአብሔር አለ አይዞሽ እህቴ
እግረኛዉ ሚድያ እናመሰግናለን። ሌሎች ህጻናትም ካሉ ሰብስበህ የህጻናት ማሳደግያ ክፈት። ረጂ አይጠፋም።
ወይኔ ለኔ ፈጣሪ ልጅ በሰጠኝ እና ለምኜ ባሳደኩኝ እግዜሩም ለኔ ጨከነብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞሽ ውዷ🙏እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጎንሽ አለ።
አደሪለሰዉእዲሰጪ በአዲጋአሳዲጊቸወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እባካችሁ ባለሃብቱች እሪዲት የእኒነእግዚአብሒረይወቀዋል❤❤❤❤
Hi Sam good to see you
አይዞሽ፡እግዚአብሔር፡በልጆችሽ፡ይክስሻል
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
ሁሉ ለመልካም ነው. አዉን ልጆችሽ ክርስትና ይነሱ. ወዳ ቤተክርስቲያን ዉስጅ. እግዚአብሔር ያስድግሽ. እግዚአብሔር ይርዳሽ ካብድ ነገር ነው 🥲
ታስዝናለች የዋህ ናት አይዞሽ ትልቅ ሀብት ናቸው
አይዞሽ ፍጣር ያሳድግልሽ ነገ ልጆችሽ አድገው ይክሱሻለ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው ፍጣረ የምወደውን ይፍታናል
ታድለሽ እኛ አለን አይደል ወይ ገንዘብ የለን ውይ ልጅ የለን በባዶው የቀረን
የእናት ፈተና እስከመቸ ይሆን ጌታሆይ
ታሳዝናለች ተገድጄ ነው የሚለው ግን አይዋጥልኝም ብዙ እህቶቻችን እንደዛ ሲሉ እሰማለሁ እስፔሻሊ በአረብ ሀገር ያሉት ተደጋግሞ መደፈር ግን በመደፈር ውስጥ ፍላጎቱም አለ እንጂ ለሚስቱ አሁን እንደነገረቻት ሲደጋግማት መንገር ትችል ነበር መቼም ዘንድሮ ኢትዬጵያም ፈርዶባታል ዛሬ እንኳን እንደዚህ ከፈረጅ ወልጄ ከድቶኝ የሚሉ ሶስት ታሪክ ስሰማ ነው ያው የፈረደባት አገር ይዘው ይመጣሉ ተከራክረው እንኳን መብታቸውን ማስከበር እንኳን አይችሉም እዛው ከወለዱት ከውጭ አገር ዜጋ
የግርኛው አድናቂነኝ።
Ebakehe menta ayeleyayem 2 keresetena Ansbacher tebarek❤
በጣም ነው የምታሳዝነው በዚህ አገር ኑሮ ውድነት 2ልጅ ማሳደግ ይከብዳል
ሰውየው የሌላ ሀገር ዜጋ ሁኖ ነው እንጂ መዋጥን ከሆነ አባቱም ባይገኝ እንሱ ይወስዳሉ አይሰጡም
ለምን አረቡን አይደወልለትምና አያወሩትም ስልኩን ታወቅ ይሆናል ምክያቱም አባታቸውንም ማውቅ አለባቸው ልጅችም በሰው ከሚያድጉ አባታቸውን እየረዳቸው ይደጉ
ሰላም ጤናን ይስጥልኝ ተክልዬ❤❤❤❤❤❤!!!
እዴት ያምራሉ አች ብትቸገሪም እኳንም ወለድሻቸው
በጣም በጣም የእ/ርን አሰራርናጥበቃውን አስበሺዋል??? የሚገርምነው አንቺምንም ሳትሆኚ ልጆቺሺን በእቅፍሺ አድርጎልሺ እንዳንቺማ ጥበቃውን ያበዛለት አላየሁም ደግሞ እ/ርን ማመስገን ሲገባሺማጉረምረም ካንቺ አይጠበቅም አይዞሺ የኛአባት በእንጀራ አይታማም
የኔ ውድ እህት ይኤ ሁሉ ስፅፊ የእግዝያብሔርን ስም ለምን መፃፍ ከበደሽ አሳጥረሽ አትፃፊ እሺ
Don't give your kids to anyone all this problem will be gone God is with you 🙏
#ያስረገዛት የኢማራት ዜጋ ላይሆንም ይችላል ነገር ግን ቢሆን እንኳን ኢማራቶች ዜጎቻቸውን እንዴት ለቀቁ አይለቁም እኮ? ግን ደጋግሞ ሲገናኛት ለምን ለሚስቱ አልነገረቻትም? ትንሽ ግራ ያጋባል🤔 አይ የሴት ልጅ መከራ😭😡